ኢሳይያስ 49:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ዓይንሽን አንስተሽ ዙሪያሽን ተመልከቺ። ሁሉም በአንድነት እየተሰበሰቡ ነው።+ ወደ አንቺም እየመጡ ነው። “በሕያውነቴ እምላለሁ” ይላል ይሖዋ፣“አንቺም ሁሉንም እንደ ጌጥ ትለብሻቸዋለሽ፤እንደ ሙሽራም ትጎናጸፊያቸዋለሽ።
18 ዓይንሽን አንስተሽ ዙሪያሽን ተመልከቺ። ሁሉም በአንድነት እየተሰበሰቡ ነው።+ ወደ አንቺም እየመጡ ነው። “በሕያውነቴ እምላለሁ” ይላል ይሖዋ፣“አንቺም ሁሉንም እንደ ጌጥ ትለብሻቸዋለሽ፤እንደ ሙሽራም ትጎናጸፊያቸዋለሽ።