ኢሳይያስ 43:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ።+ ዘርህን ከምሥራቅ አመጣለሁ፤ከምዕራብም እሰበስብሃለሁ።+ 6 ሰሜንን ‘ልቀቃቸው!’ እለዋለሁ፤+ ደቡብንም እንዲህ እለዋለሁ፦ ‘አታግታቸው። ወንዶች ልጆቼን ከሩቅ፣ ሴቶች ልጆቼንም ከምድር ዳርቻ አምጣ፤+ ኢሳይያስ 60:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ዓይንሽን አንስተሽ ዙሪያሽን ተመልከቺ! ሁሉም አንድ ላይ ተሰብስበዋል፤ ወደ አንቺም እየመጡ ነው። ከሩቅ ቦታ ወንዶች ልጆችሽ በመምጣት ላይ ናቸው፤+ሴቶች ልጆችሽም ታዝለው እየመጡ ነው።+
5 እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ።+ ዘርህን ከምሥራቅ አመጣለሁ፤ከምዕራብም እሰበስብሃለሁ።+ 6 ሰሜንን ‘ልቀቃቸው!’ እለዋለሁ፤+ ደቡብንም እንዲህ እለዋለሁ፦ ‘አታግታቸው። ወንዶች ልጆቼን ከሩቅ፣ ሴቶች ልጆቼንም ከምድር ዳርቻ አምጣ፤+ ኢሳይያስ 60:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ዓይንሽን አንስተሽ ዙሪያሽን ተመልከቺ! ሁሉም አንድ ላይ ተሰብስበዋል፤ ወደ አንቺም እየመጡ ነው። ከሩቅ ቦታ ወንዶች ልጆችሽ በመምጣት ላይ ናቸው፤+ሴቶች ልጆችሽም ታዝለው እየመጡ ነው።+
4 ዓይንሽን አንስተሽ ዙሪያሽን ተመልከቺ! ሁሉም አንድ ላይ ተሰብስበዋል፤ ወደ አንቺም እየመጡ ነው። ከሩቅ ቦታ ወንዶች ልጆችሽ በመምጣት ላይ ናቸው፤+ሴቶች ልጆችሽም ታዝለው እየመጡ ነው።+