የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 119:49, 50
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 49 ለአገልጋይህ የተናገርከውን ቃል* አስታውስ፤

      በዚህ ቃል ተስፋ ሰጥተኸኛል።*

      50 በመከራዬ ወቅት መጽናኛ የማገኘው በዚህ ነው፤+

      የተናገርከው ቃል በሕይወት አቆይቶኛልና።

  • ዕብራውያን 3:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 ክርስቶስ ግን በአምላክ ቤት ላይ የተሾመ ታማኝ ልጅ ነበር።+ እኛም አፋችንን ሞልተን የመናገር ነፃነታችንንና የምንደሰትበትን ተስፋችንን እስከ መጨረሻው አጥብቀን ከያዝን የአምላክ ቤት ነን።+

  • 1 ጴጥሮስ 1:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ለእናንተ ስለሚሰጠው ጸጋ የተነበዩት ነቢያት ይህን መዳን በተመለከተ ትጋት የተሞላበት ምርምርና ጥልቅ ጥናት አካሂደዋል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ