መዝሙር 94:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በጭንቀት በተዋጥኩ ጊዜ፣*አጽናናኸኝ፤ ደግሞም አረጋጋኸኝ።*+ ሮም 15:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በምናሳየው ጽናትና+ ከቅዱሳን መጻሕፍት በምናገኘው መጽናኛ ተስፋ ይኖረን ዘንድ+ ቀደም ብሎ የተጻፈው ነገር ሁሉ ለእኛ ትምህርት እንዲሆን ተጽፏልና።+