ማቴዎስ 7:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 “በውስጣቸው ነጣቂ ተኩላዎች+ ሆነው ሳሉ የበግ ለምድ ለብሰው+ ወደ እናንተ ከሚመጡ ሐሰተኛ ነቢያት ተጠንቀቁ።+ ቲቶ 3:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ኑፋቄ+ የሚያስፋፋን ሰው ከአንዴም ሁለቴ አጥብቀህ ምከረው።*+ ካልሰማህ ግን ከእሱ ራቅ፤+ 2 ዮሐንስ 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ማንም ሰው ወደ እናንተ ቢመጣና ይህን ትምህርት ይዞ ባይመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት+ ወይም ሰላም አትበሉት።