1 ቆሮንቶስ 15:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 አትታለሉ። መጥፎ ጓደኝነት መልካሙን አመል* ያበላሻል።+ ገላትያ 5:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካል።+ 2 ጢሞቴዎስ 2:16, 17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ሆኖም ቅዱስ የሆነውን ነገር ከሚጻረሩ ከንቱ ንግግሮች ራቅ፤+ እንዲህ ያሉ ንግግሮች* ሰዎች ይበልጥ ፈሪሃ አምላክ የሌላቸው እየሆኑ እንዲሄዱ ያደርጋሉና፤ 17 እንዲህ ያሉ ንግግሮችን የሚናገሩ ሰዎች ቃላቸው እንደተመረዘ ቁስል ይሰራጫል። ከእነሱም መካከል ሄሜኔዎስና ፊሊጦስ ይገኙበታል።+
16 ሆኖም ቅዱስ የሆነውን ነገር ከሚጻረሩ ከንቱ ንግግሮች ራቅ፤+ እንዲህ ያሉ ንግግሮች* ሰዎች ይበልጥ ፈሪሃ አምላክ የሌላቸው እየሆኑ እንዲሄዱ ያደርጋሉና፤ 17 እንዲህ ያሉ ንግግሮችን የሚናገሩ ሰዎች ቃላቸው እንደተመረዘ ቁስል ይሰራጫል። ከእነሱም መካከል ሄሜኔዎስና ፊሊጦስ ይገኙበታል።+