2 ቆሮንቶስ 6:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አገልግሎታችን እንከን እንዳይገኝበት በምንም መንገድ ማሰናከያ እንዲኖር አናደርግም፤+ 2 ቆሮንቶስ 11:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ወይስ እናንተ ከፍ እንድትሉ ራሴን ዝቅ አድርጌ የአምላክን ምሥራች ለእናንተ ያለዋጋ በደስታ መስበኬ እንደ ኃጢአት ተቆጥሮብኝ ይሆን?+