ዮሐንስ 13:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ እኔ እንደወደድኳችሁ+ እናንተም እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ።+ ገላትያ 6:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 አንዳችሁ የሌላውን ከባድ ሸክም ተሸከሙ፤+ በዚህ መንገድ የክርስቶስን ሕግ ትፈጽማላችሁ።+