ሮም 15:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እያንዳንዳችን ባልንጀራችንን* የሚጠቅመውንና የሚያንጸውን ነገር በማድረግ እናስደስተው።+ ፊልጵስዩስ 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ስለ ራሳችሁ ፍላጎት ብቻ ከማሰብ ይልቅ+ እያንዳንዳችሁ ለሌሎች ሰዎች ፍላጎትም ትኩረት ስጡ።+