ዘፍጥረት 2:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከዚያም ይሖዋ አምላክ “ሰውየው ብቻውን መሆኑ መልካም አይደለም። ማሟያ የምትሆነውን ረዳት እሠራለታለሁ”+ አለ።