1 ቆሮንቶስ 11:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሴት ከወንድ ተገኘች እንጂ ወንድ ከሴት አልተገኘምና።+ 9 ከዚህም በተጨማሪ ሴት ለወንድ ተፈጠረች እንጂ ወንድ ለሴት አልተፈጠረም።+ 1 ጢሞቴዎስ 2:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በመጀመሪያ የተፈጠረው አዳም ነውና፤ ከዚያም ሔዋን ተፈጠረች።+