ዕብራውያን 2:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሁሉንም ነገር ከእግሩ በታች አስገዛህለት።”+ አምላክ ሁሉንም ነገር ለእሱ ስላስገዛ፣+ ያላስገዛለት ምንም ነገር የለም።+ ይሁንና በአሁኑ ጊዜ ሁሉም ነገር ተገዝቶለት አናይም።+
8 ሁሉንም ነገር ከእግሩ በታች አስገዛህለት።”+ አምላክ ሁሉንም ነገር ለእሱ ስላስገዛ፣+ ያላስገዛለት ምንም ነገር የለም።+ ይሁንና በአሁኑ ጊዜ ሁሉም ነገር ተገዝቶለት አናይም።+