ማቴዎስ 28:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ አላቸው፦ “ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጥቶኛል።+ 1 ቆሮንቶስ 15:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 አምላክ “ሁሉንም ነገር ከእግሩ በታች አስገዝቶለታልና።”+ ሆኖም ‘ሁሉም ነገር ተገዝቷል’+ ሲል ሁሉንም ነገር ያስገዛለትን እንደማይጨምር ግልጽ ነው።+ ኤፌሶን 1:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በተጨማሪም ሁሉንም ነገር ከእግሩ በታች አስገዛለት፤+ ከጉባኤው ጋር በተያያዘም በሁሉ ነገር ላይ ራስ አደረገው፤+