1 ቆሮንቶስ 13:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ፍቅር+ ታጋሽና+ ደግ+ ነው። ፍቅር አይቀናም።+ ጉራ አይነዛም፣ አይታበይም፣+ 1 ጴጥሮስ 4:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከሁሉም በላይ አንዳችሁ ለሌላው የጠለቀ ፍቅር ይኑራችሁ፤+ ምክንያቱም ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናል።+