ምሳሌ 10:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ጥላቻ ጭቅጭቅ ያስነሳል፤ፍቅር ግን በደልን ሁሉ ይሸፍናል።+ ምሳሌ 17:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በደልን ይቅር የሚል* ሁሉ ፍቅርን ይሻል፤+አንድን ጉዳይ ደጋግሞ የሚያወራ ግን የልብ ጓደኛሞችን ይለያያል።+ 1 ቆሮንቶስ 13:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ፍቅር+ ታጋሽና+ ደግ+ ነው። ፍቅር አይቀናም።+ ጉራ አይነዛም፣ አይታበይም፣+ 1 ቆሮንቶስ 13:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ሁሉን ችሎ ያልፋል፣+ ሁሉን ያምናል፣+ ሁሉን ተስፋ ያደርጋል፣+ ሁሉን ነገር በጽናት ይቋቋማል።+