ሮም 12:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ስደት የሚያደርሱባችሁን መርቁ፤+ መርቁ እንጂ አትርገሙ።+ 1 ጴጥሮስ 3:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ክፉን በክፉ+ ወይም ስድብን በስድብ አትመልሱ።+ ከዚህ ይልቅ ባርኩ፤+ የተጠራችሁት ይህን ጎዳና በመከተል በረከትን እንድትወርሱ ነውና።