ማቴዎስ 5:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 እኔ ግን እላችኋለሁ፦ ጠላቶቻችሁን ውደዱ+ እንዲሁም ስደት ለሚያደርሱባችሁ ጸልዩ፤+ ሉቃስ 6:27, 28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 “ለእናንተ ለምትሰሙ ግን እላችኋለሁ፦ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ ለሚጠሏችሁ መልካም አድርጉ፤+ 28 የሚረግሟችሁን መርቁ፤ እንዲሁም ለሚሰድቧችሁ ጸልዩ።+