1 ቆሮንቶስ 11:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እኔ የክርስቶስን አርዓያ እንደምከተል እናንተም የእኔን አርዓያ ተከተሉ።+ ፊልጵስዩስ 3:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ወንድሞች፣ ሁላችሁም የእኔን ምሳሌ ተከተሉ፤+ እንዲሁም እኛ ከተውንላችሁ ምሳሌ ጋር በሚስማማ መንገድ የሚመላለሱትን ሁሉ ልብ ብላችሁ ተመልከቱ። 1 ተሰሎንቄ 1:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ብዙ መከራ ቢደርስባችሁም+ ቃሉን ከመንፈስ ቅዱስ በሚገኝ ደስታ ስለተቀበላችሁ የእኛንም+ ሆነ የጌታን+ አርዓያ ተከትላችኋል፤