ኤፌሶን 5:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ስለዚህ ከእነዚህ ሰዎች ጋር አትተባበሩ፤ 8 እናንተ በአንድ ወቅት ጨለማ ውስጥ ነበራችሁና፤ አሁን ግን የጌታ በመሆናችሁ+ ብርሃን ውስጥ ናችሁ።+ የብርሃን ልጆች ሆናችሁ መመላለሳችሁን ቀጥሉ፤
7 ስለዚህ ከእነዚህ ሰዎች ጋር አትተባበሩ፤ 8 እናንተ በአንድ ወቅት ጨለማ ውስጥ ነበራችሁና፤ አሁን ግን የጌታ በመሆናችሁ+ ብርሃን ውስጥ ናችሁ።+ የብርሃን ልጆች ሆናችሁ መመላለሳችሁን ቀጥሉ፤