1 ቆሮንቶስ 5:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከሴሰኞች* ጋር መግጠማችሁን እንድትተዉ* በደብዳቤዬ ላይ ጽፌላችሁ ነበር፤ ኤፌሶን 5:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ለቅዱሳን የማይገባ ስለሆነ የፆታ ብልግናና* ማንኛውም ዓይነት ርኩሰት ወይም ስግብግብነት በመካከላችሁ ከቶ አይነሳ፤+ ቆላስይስ 3:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ስለዚህ በምድር ያሉትን የአካል ክፍሎቻችሁን ግደሉ፤+ እነሱም የፆታ ብልግና፣* ርኩሰት፣ ልቅ የሆነ የፍትወት ስሜት፣+ መጥፎ ፍላጎትና ጣዖት አምልኮ የሆነው ስግብግብነት ናቸው። ራእይ 2:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 “‘ይሁን እንጂ የምነቅፍብህ ነገር አለኝ፤ ራሷን ነቢዪት ብላ የምትጠራውን ያቺን ሴት ኤልዛቤልን+ ችላ ብለሃታል፤ እሷም የፆታ ብልግና* እንዲፈጽሙና+ ለጣዖት የተሠዉ ነገሮችን እንዲበሉ ባሪያዎቼን ታስተምራለች እንዲሁም ታሳስታለች።
5 ስለዚህ በምድር ያሉትን የአካል ክፍሎቻችሁን ግደሉ፤+ እነሱም የፆታ ብልግና፣* ርኩሰት፣ ልቅ የሆነ የፍትወት ስሜት፣+ መጥፎ ፍላጎትና ጣዖት አምልኮ የሆነው ስግብግብነት ናቸው።
20 “‘ይሁን እንጂ የምነቅፍብህ ነገር አለኝ፤ ራሷን ነቢዪት ብላ የምትጠራውን ያቺን ሴት ኤልዛቤልን+ ችላ ብለሃታል፤ እሷም የፆታ ብልግና* እንዲፈጽሙና+ ለጣዖት የተሠዉ ነገሮችን እንዲበሉ ባሪያዎቼን ታስተምራለች እንዲሁም ታሳስታለች።