1 ጴጥሮስ 4:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ክርስቶስ በሥጋ መከራ ስለተቀበለ+ እናንተም ይህንኑ አስተሳሰብ* ለማንጸባረቅ ዝግጁ ሁኑ፤ ምክንያቱም በሥጋ መከራ የተቀበለ ሰው ኃጢአት መሥራት አቁሟል፤+ 2 ይኸውም ከእንግዲህ ወዲህ በሥጋ በሚኖርበት ቀሪ ሕይወቱ ለሰው ፍላጎት ሳይሆን+ ለአምላክ ፈቃድ መኖር ይችል ዘንድ ነው።+
4 ክርስቶስ በሥጋ መከራ ስለተቀበለ+ እናንተም ይህንኑ አስተሳሰብ* ለማንጸባረቅ ዝግጁ ሁኑ፤ ምክንያቱም በሥጋ መከራ የተቀበለ ሰው ኃጢአት መሥራት አቁሟል፤+ 2 ይኸውም ከእንግዲህ ወዲህ በሥጋ በሚኖርበት ቀሪ ሕይወቱ ለሰው ፍላጎት ሳይሆን+ ለአምላክ ፈቃድ መኖር ይችል ዘንድ ነው።+