ገላትያ 2:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 እኔ አሁን ከክርስቶስ ጋር በእንጨት ላይ ተቸንክሬአለሁ።+ ከዚህ በኋላ የምኖረው እኔ ሳልሆን+ ከእኔ ጋር አንድ ሆኖ የሚኖረው ክርስቶስ ነው። አሁን በሥጋ የምኖረውን ሕይወት የምኖረው በወደደኝና ለእኔ ሲል ራሱን አሳልፎ በሰጠው+ በአምላክ ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው።+ ኤፌሶን 5:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከዚህ የተነሳ የይሖዋ* ፈቃድ ምን እንደሆነ አስተውሉ እንጂ የማመዛዘን ችሎታ የጎደላችሁ አትሁኑ።+
20 እኔ አሁን ከክርስቶስ ጋር በእንጨት ላይ ተቸንክሬአለሁ።+ ከዚህ በኋላ የምኖረው እኔ ሳልሆን+ ከእኔ ጋር አንድ ሆኖ የሚኖረው ክርስቶስ ነው። አሁን በሥጋ የምኖረውን ሕይወት የምኖረው በወደደኝና ለእኔ ሲል ራሱን አሳልፎ በሰጠው+ በአምላክ ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው።+