1 ጢሞቴዎስ 2:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 አንድ አምላክ አለና፤+ በአምላክና በሰው መካከል+ ደግሞ አንድ መካከለኛ አለ፤+ እሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤+ 6 ራሱን ለሁሉ* ተመጣጣኝ ቤዛ አድርጎ ሰጠ፤+ በተወሰነለት ጊዜም የምሥክርነት ቃል የሚነገርለት ነገር ይህ ነው።
5 አንድ አምላክ አለና፤+ በአምላክና በሰው መካከል+ ደግሞ አንድ መካከለኛ አለ፤+ እሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤+ 6 ራሱን ለሁሉ* ተመጣጣኝ ቤዛ አድርጎ ሰጠ፤+ በተወሰነለት ጊዜም የምሥክርነት ቃል የሚነገርለት ነገር ይህ ነው።