ዘዳግም 6:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 “እስራኤል ሆይ ስማ፣ አምላካችን ይሖዋ አንድ ይሖዋ ነው።+ ሮም 3:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 አምላክ አንድ ስለሆነ+ የተገረዙትን ከእምነት የተነሳ ጻድቃን ይላቸዋል፤+ ያልተገረዙትንም በእምነታቸው አማካኝነት ጻድቃን ናችሁ ይላቸዋል።+