1 ቆሮንቶስ 1:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 እኛ ግን በእንጨት ላይ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁዳውያን መሰናክል ለአሕዛብ ደግሞ ሞኝነት ነው።+