1 ቆሮንቶስ 11:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይሁንና የወንድ ሁሉ ራስ ክርስቶስ፣+ የሴትም ራስ ወንድ፣+ የክርስቶስ ራስ ደግሞ አምላክ እንደሆነ እንድታውቁ እወዳለሁ።+