1 ጢሞቴዎስ 6:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የአምላክ ስምና ትምህርት ፈጽሞ እንዳይሰደብ በባርነት ቀንበር ሥር ያሉ ሁሉ ጌቶቻቸው ሙሉ ክብር እንደሚገባቸው ይገንዘቡ።+ 1 ጴጥሮስ 2:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 አገልጋዮች ጥሩና ምክንያታዊ ለሆኑት ብቻ ሳይሆን በቀላሉ ለማይደሰቱ ጌቶቻቸውም እንኳ ተገቢ ፍርሃት በማሳየት ይገዙ።+