የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሮም 13:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 ለሁሉም የሚገባውን አስረክቡ፤ ቀረጥ ለሚጠይቅ ቀረጥ፣+ ግብር ለሚጠይቅ ግብር ስጡ፤ መፈራት የሚፈልገውን ፍሩ፤+ መከበር የሚፈልገውን አክብሩ።+

  • ኤፌሶን 6:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 እናንተ ባሪያዎች ሆይ፣ ለክርስቶስ እንደምትታዘዙ ሁሉ ለሰብዓዊ ጌቶቻችሁ ከልብ በመነጨ ቅንነት፣ በአክብሮትና በፍርሃት ታዘዙ፤+

  • ቆላስይስ 3:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 ባሪያዎች ሆይ፣ ሰውን ለማስደሰት ብላችሁ ሰብዓዊ ጌቶቻችሁ በሚያዩአችሁ ጊዜ ብቻ ሳይሆን በቅን ልብ ተነሳስታችሁ ይሖዋን* በመፍራት ጌቶቻችሁ ለሆኑት በሁሉም ነገር ታዛዥ ሁኑ።+

  • 1 ጴጥሮስ 2:13, 14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ለጌታ ብላችሁ ለሰብዓዊ ሥልጣን* ሁሉ ተገዙ፦+ የበላይ ስለሆነ ለንጉሥ ተገዙ፤+ 14 ደግሞም ክፉ አድራጊዎችን ለመቅጣት፣ መልካም የሚያደርጉትን ግን ለማመስገን በእሱ የተላኩ ስለሆኑ ለገዢዎች ተገዙ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ