1 ቆሮንቶስ 9:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 በሩጫ ውድድር ሁሉም እንደሚሮጡ፣ ሽልማቱን የሚያገኘው ግን አንዱ ብቻ እንደሆነ አታውቁም? እናንተም ሽልማቱን እንድታገኙ በዚሁ ሁኔታ ሩጡ።+