ዮሐንስ 14:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ሰላምን እተውላችኋለሁ፤ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ።+ እኔ ሰላም የምሰጣችሁ ዓለም በሚሰጥበት መንገድ አይደለም። ልባችሁ አይረበሽ፤ በፍርሃትም አይዋጥ። ፊልጵስዩስ 4:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ከመረዳት ችሎታ ሁሉ በላይ የሆነው የአምላክ ሰላም+ በክርስቶስ ኢየሱስ አማካኝነት ልባችሁንና+ አእምሯችሁን* ይጠብቃል።