ኤፌሶን 6:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እናንተ ባሪያዎች ሆይ፣ ለክርስቶስ እንደምትታዘዙ ሁሉ ለሰብዓዊ ጌቶቻችሁ ከልብ በመነጨ ቅንነት፣ በአክብሮትና በፍርሃት ታዘዙ፤+ 6 ሰዎችን ለማስደሰት+ እንዲሁ ለታይታ ሳይሆን እንደ ክርስቶስ ባሪያዎች የአምላክን ፈቃድ በሙሉ ነፍስ*+ በመፈጸም ታዘዟቸው። ቲቶ 2:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ባሪያዎች ጌቶቻቸውን ለማስደሰት ጥረት በማድረግ በሁሉም ነገር ይገዙላቸው፤+ የአጸፋ ቃልም አይመልሱላቸው፤ 1 ጴጥሮስ 2:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 አገልጋዮች ጥሩና ምክንያታዊ ለሆኑት ብቻ ሳይሆን በቀላሉ ለማይደሰቱ ጌቶቻቸውም እንኳ ተገቢ ፍርሃት በማሳየት ይገዙ።+
5 እናንተ ባሪያዎች ሆይ፣ ለክርስቶስ እንደምትታዘዙ ሁሉ ለሰብዓዊ ጌቶቻችሁ ከልብ በመነጨ ቅንነት፣ በአክብሮትና በፍርሃት ታዘዙ፤+ 6 ሰዎችን ለማስደሰት+ እንዲሁ ለታይታ ሳይሆን እንደ ክርስቶስ ባሪያዎች የአምላክን ፈቃድ በሙሉ ነፍስ*+ በመፈጸም ታዘዟቸው።