ዮሐንስ 4:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 አምላክ መንፈስ ነው፤+ የሚያመልኩትም በመንፈስና በእውነት ሊያመልኩት ይገባል።”+ ዮሐንስ 10:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 እኔና አብ አንድ ነን።”*+ ዮሐንስ 14:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “ፊልጶስ፣ ከእናንተ ጋር ይህን ያህል ረጅም ጊዜ ኖሬም እንኳ አላወቅከኝም? እኔን ያየ ሁሉ አብንም አይቷል።+ ታዲያ እንዴት ‘አብን አሳየን’ ትላለህ? 1 ጢሞቴዎስ 1:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እንግዲህ ለማይጠፋውና+ ለማይታየው፣+ እሱ ብቻ አምላክ ለሆነው+ ለዘላለሙ ንጉሥ+ ክብርና ግርማ ለዘላለም ይሁን። አሜን።
9 ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “ፊልጶስ፣ ከእናንተ ጋር ይህን ያህል ረጅም ጊዜ ኖሬም እንኳ አላወቅከኝም? እኔን ያየ ሁሉ አብንም አይቷል።+ ታዲያ እንዴት ‘አብን አሳየን’ ትላለህ?