1 ቆሮንቶስ 3:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ማንም ሰው ከተጣለው መሠረት ሌላ አዲስ መሠረት መጣል አይችልምና፤ ይህም መሠረት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።+