ዘሌዋውያን 19:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 “‘ወንድምህን በልብህ አትጥላው።+ የባልንጀራህ ኃጢአት ተባባሪ እንዳትሆን ተግሣጽ በሚያስፈልገው ጊዜ ሁሉ ገሥጸው።+ 2 ጢሞቴዎስ 4:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ቃሉን ስበክ፤+ አመቺ በሆነ ጊዜም ሆነ በአስቸጋሪ ጊዜ በጥድፊያ ስሜት አገልግል፤ በብዙ ትዕግሥትና በማስተማር ጥበብ ውቀስ፣+ ገሥጽ እንዲሁም አጥብቀህ ምከር።+
2 ቃሉን ስበክ፤+ አመቺ በሆነ ጊዜም ሆነ በአስቸጋሪ ጊዜ በጥድፊያ ስሜት አገልግል፤ በብዙ ትዕግሥትና በማስተማር ጥበብ ውቀስ፣+ ገሥጽ እንዲሁም አጥብቀህ ምከር።+