ዮሐንስ 6:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 የላከኝ አብ ካልሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል ሰው የለም፤+ እኔም በመጨረሻው ቀን ከሞት አስነሳዋለሁ።+ ሮም 8:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ከዚህም በተጨማሪ አስቀድሞ የወሰናቸውን+ እነዚህን ጠራቸው፤+ የጠራቸውን እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው።+ በመጨረሻም ያጸደቃቸውን እነዚህን አከበራቸው።+