ሉቃስ 5:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 እኔ የመጣሁት ኃጢአተኞች ንስሐ እንዲገቡ ለመጥራት እንጂ ጻድቃንን ለመጥራት አይደለም።”+ 2 ቆሮንቶስ 5:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ይህም፣ አምላክ በክርስቶስ አማካኝነት ዓለምን ከራሱ ጋር ከማስታረቁም በላይ+ በደላቸውን አልቆጠረባቸውም ማለት ነው፤+ ለእኛ ደግሞ የእርቁን መልእክት በአደራ ሰጥቶናል።+ 1 ዮሐንስ 2:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የተወደዳችሁ ልጆቼ፣ እነዚህን ነገሮች የምጽፍላችሁ ኃጢአት* እንዳትሠሩ ነው። ማንም ኃጢአት ቢሠራ ግን በአብ ዘንድ ረዳት* አለን፤ እሱም ጻድቅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።+ 2 እሱ ለእኛ ኃጢአት+ የቀረበ የማስተሰረያ* መሥዋዕት ነው፤+ ሆኖም ለእኛ ኃጢአት ብቻ ሳይሆን ለዓለም ሁሉ ኃጢአት ጭምር ነው።+
19 ይህም፣ አምላክ በክርስቶስ አማካኝነት ዓለምን ከራሱ ጋር ከማስታረቁም በላይ+ በደላቸውን አልቆጠረባቸውም ማለት ነው፤+ ለእኛ ደግሞ የእርቁን መልእክት በአደራ ሰጥቶናል።+
2 የተወደዳችሁ ልጆቼ፣ እነዚህን ነገሮች የምጽፍላችሁ ኃጢአት* እንዳትሠሩ ነው። ማንም ኃጢአት ቢሠራ ግን በአብ ዘንድ ረዳት* አለን፤ እሱም ጻድቅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።+ 2 እሱ ለእኛ ኃጢአት+ የቀረበ የማስተሰረያ* መሥዋዕት ነው፤+ ሆኖም ለእኛ ኃጢአት ብቻ ሳይሆን ለዓለም ሁሉ ኃጢአት ጭምር ነው።+