ዘፍጥረት 2:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከዚያም ይሖዋ አምላክ “ሰውየው ብቻውን መሆኑ መልካም አይደለም። ማሟያ የምትሆነውን ረዳት እሠራለታለሁ”+ አለ። ዘፍጥረት 2:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ይሖዋ አምላክም ከሰውየው የወሰዳትን የጎድን አጥንት ሴት አድርጎ ሠራት፤ ሴቲቱንም ወደ ሰውየው አመጣት።+ 1 ቆሮንቶስ 11:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሴት ከወንድ ተገኘች እንጂ ወንድ ከሴት አልተገኘምና።+