ኢዮብ 1:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሰይጣንም ለይሖዋ እንዲህ ሲል መለሰ፦ “ኢዮብ አምላክን የሚፈራው እንዲያው በከንቱ ነው?+ ዘካርያስ 3:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እሱም ሊቀ ካህናቱን ኢያሱን+ በይሖዋ መልአክ ፊት ቆሞ አሳየኝ፤ ሰይጣንም+ እሱን ለመቃወም በስተ ቀኙ ቆሞ ነበር።