መዝሙር 91:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በመንገድህ ሁሉ እንዲጠብቁህ+መላእክቱን ስለ አንተ ያዛልና።+ ሉቃስ 22:43 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 ከዚያም አንድ መልአክ ከሰማይ ተገልጦለት አበረታታው።+