ዘሌዋውያን 16:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “በይሖዋ ፊት ካለው መሠዊያ ላይ የተወሰደ ፍም+ የሞላበትን ዕጣን ማጨሻና+ ሁለት እፍኝ ሙሉ ጥሩ መዓዛ ያለው ዕጣን+ ይወስዳል፤ እነዚህንም ይዞ ወደ መጋረጃው ውስጥ ይገባል።+ ራእይ 8:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የወርቅ ጥና* የያዘ ሌላ መልአክ መጥቶ በመሠዊያው+ አጠገብ ቆመ፤ እሱም የቅዱሳኑ ሁሉ ጸሎት እየተሰማ በነበረበት ወቅት በዙፋኑ ፊት ባለው በወርቁ መሠዊያ+ ላይ እንዲያቀርበው ከፍተኛ መጠን ያለው ዕጣን+ ተሰጠው።
12 “በይሖዋ ፊት ካለው መሠዊያ ላይ የተወሰደ ፍም+ የሞላበትን ዕጣን ማጨሻና+ ሁለት እፍኝ ሙሉ ጥሩ መዓዛ ያለው ዕጣን+ ይወስዳል፤ እነዚህንም ይዞ ወደ መጋረጃው ውስጥ ይገባል።+
3 የወርቅ ጥና* የያዘ ሌላ መልአክ መጥቶ በመሠዊያው+ አጠገብ ቆመ፤ እሱም የቅዱሳኑ ሁሉ ጸሎት እየተሰማ በነበረበት ወቅት በዙፋኑ ፊት ባለው በወርቁ መሠዊያ+ ላይ እንዲያቀርበው ከፍተኛ መጠን ያለው ዕጣን+ ተሰጠው።