የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 53:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ስለዚህ ከብዙዎች ጋር ድርሻውን እሰጠዋለሁ፤

      ምርኮውን ከኃያላን ጋር ይካፈላል፤

      ሕይወቱን* እስከ ሞት ድረስ አፍስሷልና፤+

      ከሕግ ተላላፊዎችም ጋር ተቆጥሯል፤+

      የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸክሟል፤+

      ስለ ሕግ ተላላፊዎችም ማልዷል።+

  • ሮም 6:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ምክንያቱም እሱ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለኃጢአት ሞቷል፤*+ ሆኖም አሁን እየኖረ ያለውን ሕይወት የሚኖረው ለአምላክ ነው።

  • 1 ጴጥሮስ 2:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር እሱ ራሱ በገዛ አካሉ ኃጢአታችንን በእንጨት* ላይ+ ተሸከመ።+ ደግሞም “በእሱ ቁስል እናንተ ተፈወሳችሁ።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ