1 ቆሮንቶስ 15:58 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 58 ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ፣ ጸንታችሁ ቁሙ፤+ አትነቃነቁ፤ እንዲሁም ከጌታ ጋር በተያያዘ በትጋት የምታከናውኑት ሥራ ከንቱ አለመሆኑን አውቃችሁ+ ምንጊዜም የጌታ ሥራ የበዛላችሁ ሁኑ።+ ቆላስይስ 1:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በእርግጥ ይህ የሚሆነው በእምነት መሠረት ላይ ታንጻችሁና+ ተደላድላችሁ በመቆም፣+ የሰማችሁት ምሥራች ካስገኘላችሁ ተስፋ ሳትወሰዱ በእምነት ጸንታችሁ ስትኖሩ ነው፤+ ይህም ምሥራች ከሰማይ በታች ላለ ፍጥረት ሁሉ* ተሰብኳል።+ እኔም ጳውሎስ የዚህ ምሥራች አገልጋይ ሆኛለሁ።+
58 ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ፣ ጸንታችሁ ቁሙ፤+ አትነቃነቁ፤ እንዲሁም ከጌታ ጋር በተያያዘ በትጋት የምታከናውኑት ሥራ ከንቱ አለመሆኑን አውቃችሁ+ ምንጊዜም የጌታ ሥራ የበዛላችሁ ሁኑ።+
23 በእርግጥ ይህ የሚሆነው በእምነት መሠረት ላይ ታንጻችሁና+ ተደላድላችሁ በመቆም፣+ የሰማችሁት ምሥራች ካስገኘላችሁ ተስፋ ሳትወሰዱ በእምነት ጸንታችሁ ስትኖሩ ነው፤+ ይህም ምሥራች ከሰማይ በታች ላለ ፍጥረት ሁሉ* ተሰብኳል።+ እኔም ጳውሎስ የዚህ ምሥራች አገልጋይ ሆኛለሁ።+