መዝሙር 34:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ክፉ ከሆነ ነገር ራቅ፤ መልካም የሆነውንም አድርግ፤+ሰላምን ፈልግ፤ ተከተለውም።+ ሮም 12:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ለመኖር በእናንተ በኩል የተቻላችሁን ሁሉ አድርጉ።+ ሮም 14:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ስለዚህ ሰላም የሚገኝበትንና+ እርስ በርሳችን የምንተናነጽበትን+ ነገር ለማድረግ የተቻለንን ሁሉ ጥረት እናድርግ።