2 ጢሞቴዎስ 2:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 የጌታ ባሪያ ሊጣላ አይገባውምና፤ ከዚህ ይልቅ ለሰው ሁሉ ገር፣*+ ለማስተማር ብቁ የሆነና በደል ሲደርስበት ራሱን የሚገዛ፣+ ዕብራውያን 12:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ለመኖር ጥረት አድርጉ፤+ ቅድስናንም ፈልጉ፤+ ያለቅድስና ማንም ሰው ጌታን ማየት አይችልም። ያዕቆብ 3:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከዚህም በላይ የጽድቅ ፍሬ ሰላም ፈጣሪ ለሆኑ ሰዎች*+ ሰላማዊ በሆኑ ሁኔታዎች+ ይዘራል።