-
ዮሐንስ 17:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 እነሱም በእውነት እንዲቀደሱ እኔ ራሴም ስለ እነሱ ስል ቅድስናዬን እጠብቃለሁ።
-
-
ዕብራውያን 10:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 እነዚያን የሚቀደሱትን ለሁልጊዜ ፍጹማን ያደረጋቸው አንድ መሥዋዕት በማቅረብ ነውና።+
-