ዕብራውያን 7:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ሕጉ የትኛውንም ነገር ወደ ፍጽምና አላደረሰምና፤+ ወደ አምላክ የምንቀርብበት የተሻለ ተስፋ+ መሰጠቱ ግን ይህን ማድረግ ችሏል።+