ዕብራውያን 10:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ስለሆነ ተስፋችንን በይፋ ለማወጅ የሚያስችለንን አጋጣሚ ያላንዳች ማወላወል አጥብቀን እንያዝ።+