ኢዮብ 1:20, 21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 በዚህ ጊዜ ኢዮብ ተነስቶ ልብሱን ቀደደ፤ ፀጉሩንም ተላጨ፤ ከዚያም መሬት ላይ ተደፍቶ ሰገደ፤ 21 እንዲህም አለ፦ “ከእናቴ ማህፀን ራቁቴን ወጣሁ፤ራቁቴንም ወደዚያ እመለሳለሁ።+ ይሖዋ ሰጠ፤+ ይሖዋ ነሳ። የይሖዋ ስም ምንጊዜም ይወደስ።”
20 በዚህ ጊዜ ኢዮብ ተነስቶ ልብሱን ቀደደ፤ ፀጉሩንም ተላጨ፤ ከዚያም መሬት ላይ ተደፍቶ ሰገደ፤ 21 እንዲህም አለ፦ “ከእናቴ ማህፀን ራቁቴን ወጣሁ፤ራቁቴንም ወደዚያ እመለሳለሁ።+ ይሖዋ ሰጠ፤+ ይሖዋ ነሳ። የይሖዋ ስም ምንጊዜም ይወደስ።”