መዝሙር 103:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሖዋ መሐሪና ሩኅሩኅ፣*+ለቁጣ የዘገየ እንዲሁም ታማኝ ፍቅሩ* የበዛ ነው።+ ሉቃስ 6:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 አባታችሁ መሐሪ እንደሆነ ሁሉ እናንተም መሐሪዎች ሁኑ።+