ማቴዎስ 5:48 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 በሰማይ ያለው አባታችሁ ፍጹም* እንደሆነ እናንተም ፍጹማን ሁኑ።+ ኤፌሶን 5:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ስለዚህ የተወደዳችሁ ልጆቹ በመሆን አምላክን የምትመስሉ ሁኑ፤+ 2 ክርስቶስ እንደወደደንና*+ ጥሩ መዓዛ እንዳለው ሽታ ራሱን ስለ እኛ* መባና መሥዋዕት አድርጎ ለአምላክ እንደሰጠ+ ሁሉ እናንተም በፍቅር መመላለሳችሁን ቀጥሉ።+ ያዕቆብ 2:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ምሕረት የማያደርግ ሰው ያለምሕረት ይፈረድበታልና።+ ምሕረት በፍርድ ላይ ድል ይቀዳጃል።
5 ስለዚህ የተወደዳችሁ ልጆቹ በመሆን አምላክን የምትመስሉ ሁኑ፤+ 2 ክርስቶስ እንደወደደንና*+ ጥሩ መዓዛ እንዳለው ሽታ ራሱን ስለ እኛ* መባና መሥዋዕት አድርጎ ለአምላክ እንደሰጠ+ ሁሉ እናንተም በፍቅር መመላለሳችሁን ቀጥሉ።+